በመቃብር ስፍራ የተፈጸመ አሳዛኝ ዜና

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ባለፈው አርብ የእናቱን አስከሬን አጅቦ ለቀብር በመጓዝ ላይ የነበረው የ40 አመቱ ኢንዶኔዢያው የእናቱ የአስከሬን ሳጥን ወድቆበት ወዲያው ህይወቱ ማለፉ ተነግሯል።

ሳይሞን ካንዱራ የተባለው ይሄው ግለሰብ ለሞቱ ምክኒያት የሆነው የወላጅ እናቱን የአስከሬን ሳጥን የተሸከሙት ሰዎች አዳልጧቸው ሳጥኑን ስለጣሉበት መሆኑን ፖሊስ አስታውቋል።

ግለሰቡ በፍጥነት ወደ ሆስፒታል ቢወሰድም ህይወቱ ግን ልትተርፍ ባለመቻሏ አስከሬኑ ከእናቱ ጎን እንዲያርፍ ተደርጓል።

Share.

About Author

Leave A Reply