በሚቀጥለው እሁድ የኢትዮጵያ ልዑካን ወደ ኤርትራ ይጓዛል።

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ባሳለፍነው ሳመንት የኤርትራ መንግስት ተወካይ ልኡካን ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ተወያይተው መመለሳቸው ይታወሳል። ለእረጂም አመታት ያልተቋጨው የድንበር ላይ ግጭትም ከዚህ ውይይት በኋላም የሰላም ተስፋ ያመጣ ሁኗል። የኢትዮጵያ ልዑካን በሚቀጥለው እሁድ ሐምሌ 1 ቀን 2010 ዓም ወደ ኤርትራ ይሄዳሉ ተብለሎ ይጠበቃል። አስመራ፣ ከረን፣ መንደፈራና ምጽዋ በኢትዮጵያና በኤርትራ ባንዴራ ተውበው እንግዶቻቸውን ለመቀበል ዝግጂታቸውን አጠናቀው በመጠባበቅ ላይ መሆናቸውን ኤርትራን ፕሬስ ዘግቧል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዑካን ቡድኑን መርተው ስለመሄዳቸው እስካሁን አልታወቀም።

Share.

About Author

Leave A Reply