በምእራብ አርሲ ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የተደረገ ባህላዊ የቁርስ መስተንግዶ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

በምእራብ አርሲ ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የተደረገ ባህላዊ የቁርስ መስተንግዶ

በምዕራብ አርሲ ዞን እና ከሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ እናቶች ለጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና ለኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የቁርስ መስተንግዶ አድርገውላቸዋል።

በኢትዮጵያውያን ዘንድ ተወዳጅ የሆነውን የባህላዊ ምግብ ግንፎ (መርቃ) ለመሪዎቹ ጋብዘዋቸዋል።

ምንጭ ውጭ ጉዳይ

 

Share.

About Author

Leave A Reply