በምዕራብ ወለጋ አምስት ሰዎች ባልታወቁ ኃይሎች ተገደሉ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

በምዕራብ ወለጋ ዞን ነጆ ወረዳ ሁምነ ዋቀዮ ተብሎ የሚጠራው ቀበሌ ውስጥ ዛሬ ጠዋት 1:30 ላይ ባልታወቁ ኃይሎች 5 ሰዎች ተገድለዋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ሶስቱ የኢትዮጵያ ዜጎች ሲሆኑ፣ ሁለቱ ደግሞ የውጭ ዜጎች መሆናቸውን ከኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

በምዕራብ ወለጋ ዞን ነጆ ወረዳ ሁምነ ዋቀዮ ተብሎ የሚጠራው ቀበሌ ውስጥ ዛሬ ጠዋት 1:30 ላይ ባልታወቁ ኃይሎች 5 ሰዎች ተገድለዋል፡፡

ከእነዚህ ውስጥ ሶስቱ የኢትዮጵያ ዜጎች ሲሆኑ፣ ሁለቱ ደግሞ የውጭ ዜጎች መሆናቸውን ከኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

Share.

About Author

Leave A Reply