በሬን መተካት የምታስችል ባለሞተር ማረሻ ነገ ትመረቃለች

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አማካኝነት በኢትዮጵያውያን ዲዛይን የተደረገችና የተሰራች የመጀመሪያዋ ባለሞተር ማረሻ ነገ በይፋ ትመረቃለች።  ይህች ባለሞተር ማረሻ በበሬ ሲከናወን የነበረውን የግብርናን ስራ ከማቅለሏ ባሻገር ምርትና ምርታማነትን እንደምታሳድግ ትጠበቃለች።

በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አማካኝነት በኢትዮጵያውያን ዲዛይን የተደረገችና የተሰራች የመጀመሪያዋ ባለሞተር ማረሻ ነገ በይፋ ትመረቃለች።

ይህች ባለሞተር ማረሻ በበሬ ሲከናወን የነበረውን የግብርናን ስራ ከማቅለሏ ባሻገር ምርትና ምርታማነትን እንደምታሳድግ ትጠበቃለች።

Share.

About Author

Leave A Reply