በቦሌ ኤርፖርት የሚሰሩ ቢጫ ታክሲዎች ከስፍራው እንዲነሱ በመደረጋቸው ቅሬታቸውን ገለፁ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

በቦሌ ኤርፖርት የሚሰሩ 454 ቢጫ ታክሲዎች ለበርካታ አመታት ከሚሰሩበት ስፍራ እንዲነሱ በመደረጋቸው ቅር መሰኘታቸውን ገለፁ፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለሥልጣን በበኩሉ ታክሲዎች ከቦሌ ኤርፖርት ሙሉ በሙሉ እንዲወጡ ባይደረግም ስምሪቱ የቦሌ ኤርፖርትን ፍላጐት መሠረት በማድረግ የተሰራ ነው ብሏል፡፡

Share.

About Author

Leave A Reply