በቦረና ወረዳ በደረሰ ትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

በቦረና ወረዳ በደረሰ ትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

ባሕር ዳር፡ሚያዝያ 09/2010 ዓ/ም(አብመድ)ዛሬ ከሰዓት እንጨት የጫነ ኢነትሪ ቀበሌ 08 ከቦረና ሳይንት ከተማ 5 ኪሎ ሜትር ርቀት አካባቢ ሀወይ ቦጣሶ በተባለ ቦታ ሲደርስ በመገልበጡ 4 ሰዎች ከባድ እና 3 ሰዎች ቀላል ጉዳት ሲደርስባቸው 2 ሰዎች ወዲያውኑ ህይወታቸው ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤት የስራ ሂደት መሪ ኢንስፔክተር ሰኢድ አብዱ ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት አስታውቀዋል፡፡

የአደጋው መንስኤ እየተጣራ እንደሆነም ገልጸዋል፡፡

Share.

About Author

Leave A Reply