በአዋሽ ኬላ 3 ሺህ 910 የክላሽ ጥይት በጉምሩክ የፍተሻ ሰራተኞች ተያዘ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

መነሻውን ከሀረር መስመር ያደረገ 3 ሺህ 910 የክላሽ ጥይት በጉምሩክ የፍተሻ ሰራተኞች በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ጥይቱ በትላንትናው ዕለት ምሽት 2፡00 አዋሽ ኬላ በጉምሩክ የፍተሻ ሰራተኞች ነው በቁጥጥር ስር የዋለው፡፡

ጥይቶቹ የተያዙት በተሽከርካሪው ላይ በተሰራለት ድብቅ ቦታ ሲሆን የጉምሩክ ተቆጣጣሪዎቹ ያላቸውን ልምድ እና ብቃት በመጠቀም በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገልጿል፡፡ ሚያዝያ 8/2011 ዓ.ም በተመሳሳይ መስመር አልበርከቴ ኬላ ላይ ብዛቱ ከ5 ሺህ በላይ የክላሽ ጥይት በቁጥጥር ስር መዋሉ የሚታወስ ነው፡፡

መነሻውን ከሀረር መስመር ያደረገ 3 ሺህ 910 የክላሽ ጥይት በጉምሩክ የፍተሻ ሰራተኞች በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ጥይቱ በትላንትናው ዕለት ምሽት 2፡00 አዋሽ ኬላ በጉምሩክ የፍተሻ ሰራተኞች ነው በቁጥጥር ስር የዋለው፡፡ ጥይቶቹ የተያዙት በተሽከርካሪው ላይ በተሰራለት ድብቅ ቦታ ሲሆን የጉምሩክ ተቆጣጣሪዎቹ ያላቸውን ልምድ እና ብቃት በመጠቀም በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገልጿል፡፡

ሚያዝያ 8/2011 ዓ.ም በተመሳሳይ መስመር አልበርከቴ ኬላ ላይ ብዛቱ ከ5 ሺህ በላይ የክላሽ ጥይት በቁጥጥር ስር መዋሉ የሚታወስ ነው፡፡

Share.

About Author

Leave A Reply