በአዲስ አበባ ብቸኛው የአፋን ኦሮሞ ት/ቤት ውስጥ ተማሪዎች ራሳቸውን እየሳቱ ወደቁ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

በተማሪዎች ላይ የደረሰው አሳሳቢ አደጋ በጄ/ል ዋቆ ጉቱ ት/ቤት በሚማሩ ተማሪዎች ላይ ለጊዜው ማወቅ ባልተቻለ ምክንያት በርካታ ተማሪዎች ራሳቸውን በመሳታቸው ወደተለያዩ ሆስፒታሎች ተወስደዋል።

ለ አደጋው ለማጣራት እየሞከርን ሲሆን እስካሁን በሕይወት ላይ የደረሰ አደጋ የለም።

አንድ መምህር ተማሪዎቹ ራሳቸውን እየሳቱ መውደቅ ከመጀመራቸው ከደቂቃዎች በፊት አንድ ሄሊኮፍተር በት/ቤቱ ላይ ዝቅ ብላ መብረሯንና ጭስ በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ መታየቱን የገለጹ ሲሆን ተጨባጭ ምክንያቱን ግን እየተከታተሉ መሆኑን በስልክ ገልጸውልናል

(ውብሸት ታዬ)

 

 

Share.

About Author

Leave A Reply