በአጣየ ከተማ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ በተጓዦች ላይ ቀላል ጉዳት ደረሰ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

በትናትናው ዕለት ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ ሰላም ባስ ከአጣየ ከተማ ሁለት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከአይሱዙ ጋር በመጋጨቱ መንገድ ጥሶ ገደል ውስጥ ገብቷል፡፡

አደጋው በሰው ህይወት ላይ ጉዳት አላደረሰም፡፡

የኤፍራታና ግድም ወረዳ ባደረሰን መረጃ ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ተጓዦች በአጣየ ዲስትሪክት ሆስፒታል እርዳታ እየተደረገላቸዉ ነው፡፡

ምንጭ፡ – አብመድ

 

Share.

About Author

Leave A Reply