በእስራኤል የአሜሪካ ኤምባሲ ከቴላቪቭ ወደ ኢየሩሳሌም ሲዛወር ኢትዮጵያ በዝግጅቱ ላይ አለመገኘቷ ተነገረ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ከሁለት ቀናት በፊት አሜሪካ ኤምባሲዋን ወደ ኢየሩሳሌም ስታዛውር በተደረገው ዝግጂት ላይ ኢትዮጵያ አልተካፈለችም ሲል የውጭ ጉዳይ አስታወቀ።

የእስራኤል የመገናኛ ብዙሀን በስነ-ስርአቱ ላይ እንደተካፈለች አድርጎ መዘገቡን ተከትሎ ነው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ መግለጫውን የሰጠው።

አወዛጋቢው የአሜሪካ ኤምባሲ ወደ ኢየሩሳሌም መዛወር ላይ ኢትዮጵያ መቃወሟን ከዚህ ቀደም አስታውቃለች። ~ ቃሊቲ ፕሬስ

Share.

About Author

Leave A Reply