በውልደቱና ዜግነቱ ኤርትራዊ በዜግነት ኢትዮጵያዊ የሆነው ጸጋይ በየነ (ወሊዒጎ) እባካችሁ ከቤተሰቤ አገናኙኝ ይላል

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ይህ ፎቶ ላይ የምትመለከቱት ፀጋይ በየነ (ወሊዒጎ ) ይባላል በዜግነት ኢትዮጵያዊ ሲሆን ውልደትና እድገቱ ግን አስመራ ልዩ ስሙ አባሻውል የሚባል ሰፈር ነው በስራ ምክንያት ባፅዕ ይኖር ነበር ከኢትዮ – ኤርትራ ጦርነት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚንኖር ቤተሰቦቹ ጋር የስልክ ግኑኝነት ነበረው አልፎ አልፎ እናቱ እየሄደች ታገኘው ነበር ከኢትዮ- ኤርትራ ግንኙነት ሲቋረጥ ከሱ ጋር የነበረው ግኑኝነት ሙሉ በሙሉ ተቋረጠ እሱን ለማግኘት ብዙ ብንጥርም እስካሁን ልናገኘው አልቻልንም እባካችሁ አጎቴን አፋልጉኝ

+971-564429979 ራሄል

+251-913587086 እየሩሳሌም

+251-911135465 ሰለሞን

 

Share.

About Author

Leave A Reply