በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ የመሬት መንሸራተት 12 ሰዎችን ገደለ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ኢሳራ በተባለ ወረዳ ለቀናት አከታትሎ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ሳቢያ በተፈጠረ የመሬት መንሸራተት 12 ሰዎች መሞታቸው ተዘግቧል።

ሌሎች አራት ሰዎችም ክፉኛ ተጎድተዋል።

የ10 ሰዎች አስከሬን የተገኘ ሲሆን የሁለቱን ለማግኘት ፍለጋው ቀጥሏል።

ከወራት በፊትም በተመሳሳይ አደጋ 32 ሰዎች መሞታቸው አይዘነጋም።

Share.

About Author

Leave A Reply