በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ እና በሱዳን ካርቱም ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ።

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ እና በሱዳን ካርቱም ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ድጋፍ ሰልፍ ተካሄ። በሰልፎቹ ላይም በሁለቱም ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በመውጣት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ እስካሁን ያከናወኗቸውን ስራ ስራ በማድነቅ ያላቸውን ድጋፍ ገልፀዋል። በተጨማሪም በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የተጀመረውን የሰላም እቸና የወዳጅነት ግንኙነት እንደሚደግፉም አስታውቀዋል።

Share.

About Author

Leave A Reply