በደብረ ማርቆስ ውጥረት ነግሷል። አቶ በረከት ስምዖንን ይዛ የመጣች መኪናም ተቃጥላለች

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

በደብረ ማርቆስ ውጥረት ነግሷል። አቶ በረከት ስምዖንን ይዛ የመጣች መኪናም ተቃጥላለች

ዛሬ ረፋድ ጀምሮ በደብረ ማርቆስ ውጥረት እንደ ነገሰ ነው። የአካባቢው ነዋሪዎች በከተማው ውስጥ አንድ ሆቴል ከበው አቶ በረከት ሲሞን በአስቸኳይ ከተማዋን ለቀው እንዲወጡ በመጠየቅ ላይ ናቸው።

በዚህም ሳቢያ እሳቸውን ይዛ የመጣች የተባለች ቪ8 መኪና መቃጠሏ ተነግሯል።

አቶ በረከት ስምዖን እስካሁን ጎዛምን  በተሰኘው በዚሁ ሆቴል ውስጥ ይገኛሉ ነው የተባለው።

ይሁንና እስካሁን በጸጥታ አስከባሪዎች የተወሰደምንም አይነት እርምጃ አለመኖሩን ነው በስፍራው የሚገኙ የቃሊቲ ፕሬስ ምንጮች የተናገሩት።

Share.

About Author

Leave A Reply