በጂግጂጋ የጅምላ መቃብር መኖሩ ለፖሊስ ጥቆማ ደርሶታል

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ቀጥተኛ መገናኛ
በጂግጂጋ 200 ሰዎች የተቀበሩበት የጅምላ መቃብር መኖሩ ለፖሊስ ጥቆማ ደርሶታል። ፖሊስ ጥቆማውን ተቀብሎ እያጣራ መሆኑን ለፍርድ ቤት አስረድቷል። በሐምሌ ወር ከተፈፀመው ጥቃት ጋር በተያያዘ የ50 ሰዎች አስክሬን በሦስት ጉድጓድ ውስጥ ተቀብሮ መገኘቱን ፖሊስ ገልጿል።

ሊቪኦኤ የድምጽ ዘገባ ይህን ሊንክ ይጫኑ

Share.

About Author

Leave A Reply