በፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ የሚመራው ሲኖዶስ ለዶ/ር ዓብይ አህመድ ጥሪ አቀረበ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ከሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ።

በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራውና በስደት የሚገኘው፤ ሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፤ ከግንቦት 1-3 ቀን 2010 ዓ.ም (May 9-11, 2018) በካሊፎርኒያ፤ ሳንሆዜ መካነ ራማ ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ካቴድራል 47ኛውን የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ አካሂዷል። የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ትምህርተ ሃይማኖትን፣ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንንና ወቅታዊውን የአገራችንና የቤተ ክርስቲያናችንን ሁኔታ አስመልክቶ፤ በስፋት ከተወያየ በኋላ ከዚህ የሚከተለውን የአቋም መግለጫ አውጥቷል።

የመግለጫውን ሙሉ ቃል ከዚህ ይመልከቱ

Share.

About Author

Leave A Reply