“ቤታችን ተቃጥሎ ያለ ድጋፍ ቀርተናል” በሞያሌው የተፈናቀሉ ነዋሪዎች

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ከህዳር 2 እስከ 7 በሞያሌ በደረሰው ጥቃት ቤታቸዉ የተቃጠለባቸዉ የከተማዋ ነዋሪዎች ድጋፍ አጥተው እየተቸገሩ መሆናቸውን ተናገሩ።

ነዋሪዎቹ ከመንግሥት አካል መጥተው ያናገራቸው አካል አለመኖሩንም ለአሜርካ ድምፅ ገልፀዋል። የኦሮሚያ አደጋ መከላከል ኮሚሽን ለተጎጂዎቹ በሳምንት ውስጥ እርዳታ ለማድረስ እየሰራ መሆኑን ተናግሯል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Share.

About Author

Leave A Reply