ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በገልተኞች እንዲዋቀር ተጠየቀ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ እስከታችኛዉ መዋቅሩ በገለልተኛ ባለሞያዎች እንዲዋቀር ጥሪ ቀረበ። የፍትህ ተቋማት ካልተገነቡ የምርጫ ቦርድን ብቻዉን ማዋቀሩ ብቻ በቂ አይደለምም ተብሎአል።

ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ እስከታችኛዉ መዋቅሩ በገለልተኛ ባለሞያዎች እንዲዋቀር እና አሳሪ ሕጎችን በአስቸኳይ እንዲያሻሽል የፖለቲካ ፓርቲ አባላትና የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ገለፁ። አስተያየት ሰጭዎቹ ለ«DW» እንደተናገሩት ገለልተኛ የፍትህ ተቋማት ካልተገነቡ የምርጫ ቦርድን ብቻዉን ማዋቀሩ ብቻ በቂ አይደለም ብለዋል።

የድምጽ ዝርዝሩን ሊንኩን ተጭነው ያድምጡ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ

Share.

About Author

Leave A Reply