ታዋቂው ደራሲ ፍቅረማርቆስ_ደስታ ከ9 አመታት ስደት በኋላ አገሩ ገብቷል።

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ታዋቂው ደራሲ ፍቅረማርቆስ_ደስታ ከ9 አመታት ስደት በኋላ አገሩ ገብቷል።
ፍቅረማርቆስ ደስታ በደቡብ ውስጥ በሚገኙት በሃመር ብሄረሰቦች ላይ ተመርኩዞ ከቡስካ በስተጀርባ ከተሰኘው ልቦለድ መጽሃፍ ጀምሮ አያሌ መጽሃፍትን አሳትሟል።

ፍቅረማርቆስ በጎጃም ቢወለድም በመምህርነት ወደ ሃመር ሄዶ በሃመሮች ባህልና ቱፊት ተማርኮ በባህሉም መሰረት የብሄረሰቡ አባል
ሆኗል።

ፍቅረማቆስ በሃመር ውስጥ እጅግ ተወዳጅ ሰው ነው ለ9 አመታት የተለያቸውን ሀመሮች ለማግኘት ዛሬ ወደ ሀመር ይበራል።

ፍቅረ ማርቆስ ሀመር ሲደርስ ጠፍቶ የመጣ ሰው ከማህበረሰቡ ጋር ለመቀላቀል መገረፍ ስላለበት በጎረምሶች ከተገረፈ በኋላ ከማህበረሰቡ ጋር ይቀላቀላል።

Share.

About Author

Leave A Reply