አርበኞች ግንቦት 7 ድርጅቱን ለመሰለል አስመራ ውስጥ ተይዘው የነበሩ 21 ደህንነቶችን መልቀቁን አስታወቀ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

አርበኞች ግንቦት 7 ድርጅቱን ለመሰለል አስመራ ውስጥ ተይዘው የነበሩ 21 የህወሀት ደህንነቶችን መልቀቁን አስታወቀ

ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በዳላስ ቴክሳስ ባደረጉት ንግግር ለንቅናቄአቸው ጸሀፊ አንዳርጋቸው ጽጌ መፈታት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለወሰዱት እርምጃ ምላሽ የሚሆን ውሳኔ ማስተላለፋቸውን ገልጸዋል። አርበኞች ግንቦት ሰባትን ለመሰለል ኤርትራ የገቡና የተያዙ 21 የህወሀት ደህንነቶችን መልቀቃቸውን አስታውቀዋል። ሌሎች ስድስት ሰላዮችንም ነጻ በማድረግ ወደ ሀገራቸው የሚገቡበት መንገድ እየተመቻቸ መሆኑን ገልጸዋል። ወደ ሀገር ቤት ገብቶ በለውጡ ተሳታፊ ለመሆን ንቅናቄአቸው መዘጋጀቱንም ተናግረዋል። ሆኖም አጠቃላይ ጉባዔ እንዲጠራ ጠይቀዋል።

(ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)

Share.

About Author

Leave A Reply