አርቲስት ቻቺ ታደሰ ልጇን በሞት አጣች – አድማስ ሬዲዮ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

አንጋፋዋ አርቲስት ቻቺ ታደሰ ልጇን በሞት አጣች። የ37 ዓመት ዕድሜ ያላት የመጀመሪያ ሴት ልጇ በዋሽንግተን ዲሲ በመኖር ላይ ሳለች ነው በድንገት ህይወቷ ማለፉ የተሰማው።

ህይወቷን ያጣችው አስቴር ካሚሊዮን ታደሰ ትባለለች፣ በሞዴልና በሙዚቃ ስራ ላይም ተሰማርታ ነበር።

በካሊፎርኒያ ፣ በአትላንታና በዋሽንግተን ዲሲ ኖራለች። ከዓመታት በፊት ከሙዚቃ ስራዋ ጋር በተያያዘ የአድማስ ሬዲዮም እንግዳ ነበረች።

Share.

About Author

Leave A Reply