አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ ወደ ሀገር ተመለሰች

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ ወደ ከረጅም ዓመታት የስደት ኑሮ በኋላ ዛሬ ወደ ሀገሯ ተመለሰች።

አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ ከ20 ዓመታት በላይ ከኖረችበት አሜሪካ ወደ ሀገሯ በመመለስ በዛሬው እለት አዲስ አበባ ገብታለች።

አርቲስት አበበ በለውም በዛሬው ወደ ሀገሩ ተመልሶ አዲስ አበባ ገብቷል።

አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የከተማዋ አስተዳደር

ባለስልጣናትን ጨምሮ በርካታ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እና ታዋቂ ሰዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።

Share.

About Author

Leave A Reply