አብይ አህመድ እስራኤላውያን ሰላሳ ስድስቱ ፃዲቆች ከሚሏቸው አንዳቸው ይሆኑ? የአዋዜ ትንታኔ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ዐብይ አህመድ እስራኤላውያን “ላሜድ ቫቭ ፃዲኩም”/ሰላሳ ስድስቱ ፃዲቆች/ከሚሏቸው አንዳቸው ይሆኑ? ጥያቄው ከንቱ ውዳሴ ሊመስል ይችላል።ግን አይደለም።
ጠቅላይ ሚኒስትሩን ያልዘገባቸው ያልተነተናቸው ዓለም ዓቀፍ ሚዲያ የለም።የዛሬው የቢቢሲ ይለያል።” እያደር እየተከፋፈለች የመጣች የምትመስለዋን ኢትዮጵያን አንድ የሚያደርጓት እርሶ ነዎት?” ብሎ ጠይቋቸዋል።እዚህም እዚያም የጎሳ ግጭት እየተጫረ በርካታ ንፁሀን እየሞቱ፣እየቆሰሉና እየተፈናቀሉ ተስፋ መቁረጥ እንዲንሰራፋ በማለ በተገዘት ዘመቻ ፊት ዓብይ የሰጡት ምላሽ በዚህ ማዕበል ላይ ቆመው ምንኛ የመርከቡን እጀታ የያዙና ዕይናቸውን ከኮምፓሱ ላይ ያላነሱ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ አስደናቂ ነበር ።
“አዎ!እኔ ነኝ!” ነበር ያሉት ፍርጥም ብለው።ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ።

Share.

About Author

Leave A Reply