አቶ ታዬ ደንደኣ የልጅ አዋቂ ሚስጢሩ በደምብ ገብቶዎታል (አባዊርቱ)

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

አቶ ታዬ ደንደኣ ኢትዮጵያ ዘመኑ ሲለወጥ መምጣቴ አይቀርምና ለአመታት የተለየሁዋቸውን ዘመዶቼን ከጎበኘሁ በሁዋላ እንደርስዎ አይነቱን የልጅ አዋቂ ወገን ባይ ደስ ይለኛል:: ለማመስገን እንደው ከልቤ:: እርስዎ ሚስጢሩ በደምብ ገብቶዎታል:: የወያኔ ልዩ ጉልበትና መተማመኛ የነበረው ሁለቱን ህዝቦች ለመለያየት ከአማራውም ይሁን ከኦሮሞ ከርሳም ሆድ አደሮች በመበራከታቸውም  ነበር:: እውነትም ታዬ ደንደኣ:: ኦሮሞን ሁንዳ ሂንዳንዳኣ:: ዳንዳኤ ሲላጂራቴፊ ሞቲ ጀሪቲን  ሰሙኬኛራቲ ካን ኑቲሮሪፍቴ ቱርቴ?  ጃባዱ ኮርሜቶ:: ኦሌቡሌ ማሌ ሁንዴን ላፋ ቃባቴራ:: ሲአቺ ዱባቲ ዴሙን ሂንጂሩ:: ሜ ካናን ፋያ ናታኢ ኦቦሌቻኮ:

ሁንዴን ላፋ ካቴ ናፋኒሳ ጄናን

ቃማጤን ባዳቴ ጉያን ሶቆላናን

ኢልማን አባኮቲ ዋሪ ሰፉ ቤካን

ቶኩማ ጪምሳኒ ሴሩማን ሃቡልቻን

ጀሬን ሀራስ ቦሩስ ዮሚዩ ኑንጪሳን::

ታዬን ከንደንደኣ ደንደኢ ለሚቶ

ዋራ ሀዳን ኑባሱ ቱፊዳን ላልቴቶ

ኦቦ ኑጉሲቲ ማርማሪ ኮርሜቶ( ዋራ ኦቦሌዋን ንጉሱ ጥላሁን ጄቹኮቲ:))

ጄዴን ሲቲዳማ ዋዬ ኦሊንቡሉ

ዱቢን ሲፍጋልቴቲ አኒስ ጪሴንቡሉ!!!

አያኒ ኢትዮጵያ ኬኛ ሲያዴጉ!!

አባዊርቱ!

ኦሮሚፋ ለማይገባችሁ ወገኖቼ  የግጥሙ ይዘት እንዲህ ይላል:: ግን ይህን ታላቅ ቁዋንቁዋ ማወቅ የውዴታ ግዴታ አለባችሁ:: እንኩዋንስ ኦሮሚፋን…. ይሁን ብቻ

ስር ከመሬት ነቅላ ሽቅብ ብትተኮስ

ሰንበሌጥ ኮስማ እርቃንዋን ብትኮስስ

እናንት ወገኖቼ  ባለአባገዳዎች

ይሉኝታን አዋቂ ህዝቡን የሚመጥን

አንድነት ይሰበክ ታብብ ኢትዮጵያችን::

ደንደኣ ቻላቸው ልክ እንደ ኦሮሞ

የተመቸ ስም ነው ይታይ በአርምሞ::

ፀረ አንድነትን የተፋልሞ ባቡር

ከንጉስ ጥላሁን ይሁን የርስዋ መስመር::

እንደው ለጫወታው አነሳሁት እንጂ

ያንድነቱ ምስጢር ደርሷል ከርስዎ ደጂ

እኔም እተጋለሁ ካለሁበት ቦታ

አምላኬ ያሳየኝ ያንድነቱን ካርታ::!!!

Share.

About Author

Leave A Reply