አቶ አየለ ጫሚሶ በተቃዋሚ አመራሮች ላይ ኢህአዴግ ከእስር ባለፈ እርምጃ እንዲወስድ የጠየቁበት የሚስጥር ሰነድ ይፋ ሆነ – አንዳንዶች መትነን አለባቸው በማለት ጠይቀዋል

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

በምርጫ 1997 የኢህአዴግን የስልጣን ወንበር የነቀነቀው የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች በምርጫው ማግስት ወደ ወህኒ ሲጣሉ የፓርቲው ህጋዊ ባለቤት ነኝ በማለት የተረከቡት አቶ አየለ ጫሚሶ በርካታ የተቃውሞ ፖለቲካ አመራሮች ከፍተኛ እርምጃ እንዲወሰድባቸው በወቅቱ የጻፉት ደብዳቤ ይፋ ሆኗል።

በዚህ ደብዳቤያቸው አንዳንድ የፖለቲካ አመራሮች “መትነን አለባቸው” ሲሉም አሳስበዋል።

ሙሉ ሰነዱን አያይዘነዋል።

Share.

About Author

Leave A Reply