አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በሜቴክ ጉዳይ ተጠርጥረው ታስረው ፍርድ ቤት ቀረቡ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በሜቴክ ጉዳይ ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ።

የአክሰስ ሪል ስቴትና የዘመን ባንክ መሥራች አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ከሜቴክ ጋር በተያያዘ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ጥር 3 ቀን 2011 ዓ/ም ቀርበዋል፡፡

እንደ ሪፖርተር ዘገባ አቶ ኤርሚያስ ፍርድ ቤት የቀረቡት ለብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ በሸጡት የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል ጋር በተገናኘ ጉዳይ ነው፡፡

Share.

About Author

Leave A Reply