አቶ ዳውድ ኢብሳ የጦሩን ጉዳይ ለአባገዳ ሰጥቻለሁ አሉ።

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

አቶ ዳውድ ኢብሳ በዛሬው እለት የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት ባዘጋጁት መድረክ ላይ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ኦነግ ጦር ጉዳይን ለአባ ገዳዎች ሰጥቻለሁ›› ሲሉ ተናግረዋል፡፡ የኦነግ ሊቀመንበሩ አቶ ዳውድ በመድረኩ እኛ ከኤርትራ የመጣነው በሰላማዊ መንገድ ለመታገል በመስማማት ነው፤ ለሰላም ሌት ተቀን እንሰራለን ብለዋል።ከመንግስት ጋር እያጋጨን ያለው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ኦነግ ጦር ጉዳይ ነው ያሉት አቶ ዳውድ ከዚህ በኋላ የጦሩን ጉዳይ ለአባ ገዳዎች ሰጥቻለሁ ብለዋል።

Share.

About Author

Leave A Reply