አዋሽ ባንክና ወርልድ ረሚት አብሮ ለመስራት ተፈራረሙ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

አዋሽ ባንክና ወርልድ ረሚት አብሮ ለመስራት ተፈራረሙ

አዋሽ ባንክና ወርልድ ረሚት በዲጂታል ገንዘብ ማስተላለፍ ስራ አብሮ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ወርልድ ረሚት በዓለም ከ50 በላይ በሆኑ ሀገራት በሐዋላ ገንዘብ ማስተላለፍ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን ላኪዎች በስልካቸው አማካይነት በባንኩ ቅርንጫፍ በሙሉ ለባንኩ ደንበኞች በቀጥታ ገንዘብ ማስተላለፍ የሚያስችል መሆኑ ታውቋል፡፡

 

Share.

About Author

Leave A Reply