አዲስ አበባ በሰልፉ ዋዜማ (በፎቶ ግራፍ)

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

አዲስ አበባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ኃላፊነት ከመጡ በኋላ ላመጧቸው ለውጦች ድጋፍ እና እውቅና ለመስጠት ለነገ ለተጠራው ሰልፍ ዝግጅት ላይ ናት።

መስቀል አደባባይ በዚህ መልኩ የተሰናዳ ሲሆን በገበያ ስፍራዎቿም የጠቅላይ ሚኒስትሩን ፎቶ የያዙ ቲሸርቶች ገበያ የደራ ሲሆን፥ የመዲናዋ አደባባዮች በጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክቶች ደምቀዋል።

Share.

About Author

Leave A Reply