ኢትዮጵያና ኤርትራ በመካከላቸው የነበረውን አለመግባባት ለመፍታት እያከናወኑት ያለው የሰላም ሂደት የሚደነቅ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ተናገሩ፡፡

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ኢትዮጵያና ኤርትራ በመካከላቸው የነበረውን አለመግባባት ለመፍታት እያከናወኑት ያለው የሰላም ሂደት የሚደነቅ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ተናገሩ፡፡

ዋና ፀሐፊው የተባበሩት መንግሥታት እና የአፍሪካ ሕብረት አመታዊ ጉባኤን በማስመልከት ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ የሁለቱ ሀገራት መልካም ዝምድና መፍጠር ለአፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለዓለምአቀፉ ማሕበረሰብም ትልቅ የምሥራች ነው ብለዋል፡፡

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሀማት በበኩላቸው በኢትዮ ኤርትራ መካከል ዳግም ሰላም እንዲመጣ በማድረጉ ሂደት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ አስተዋፅኦ ከፍተኛ መሆኑን ተናግረዋል።

Share.

About Author

Leave A Reply