“ኢትዮጵያዊ” የሚል መታወቂያ መሰጠት ተጀመረ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ለ27 አመታት የብሄር ማንነትን በመታወቂያ ላይ እያተመ ለዜጎች ሲሰጥ የኖረው የኢህአዴግ መንግስት አሁን በአንዳንድ አካባቢዎች ይህን ሁኔታ እየቀየረ መሆኑ እየተሰማ ነው።

ላለፉት በርካታ አመታት  ዘርን/ብሄርን በመታወቂያ ላይ መግለጽ ለአላስፈላጊ ፍረጃ እንደሚዳርግና ኢትዮጵያዊነትን ዝቅ የሚያደርግ አካሄድ ነው በማለት ዜጎች ሲቃወሙት ቆይተዋል።

 

Share.

About Author

Leave A Reply