“ኢትዮጵያ ዛሬ በጠርዝ ያለች ሀገር ናት” – ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

“ኢትዮጵያ ዛሬ በጠርዝ ያለች ሀገር ናት” – ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ “እርግጥ ምክንያቱ ብዙ ፈተናዎች የተደቀኑባት ሀገር ብትሆንም የሚያስፈልጋት ግን የሂደት ማስተካከያ ነው” – ዶ/ር ዮናስ ብሩ

የዛሬይቱን ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ አያያዝ በመመርመር ቀጣዩ ምዕራፍ “ሊሆን ይገባዋል” ያሉትን በማስፈር የለውጡን አቅጣጫ በየበኩላቸው የቃኙ ሁለት የፖለቲካና የምጣኔ ሃብት አዋቂዎች ናቸው በቅርቡ ይፋ ያደረጓቸውን ፅሁፎች መሠረት ባደረገ ዝግጅት የሚከራከሩት::

የመጀመሪያው ፀሃፊ ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ የአፍሪካ የስትራተጂያዊና የፀጥታ ጉዳዮች ተቋም ሥራ አስፈፃሚ ዳይሬክተር ናቸው። በቀደመው ወታደራዊ መንግሥት በሲቪል አስተዳደር እና በወታደራዊ ሞያ በተለያዩ ከፍተኛ ኃላፊነቶች አገልግለዋል::

ሁለተኛውፀሃፊዶ/ር ዮናስ ብሩ በዓለም ባንክ ዓለምቀፍ የንፅፅር ፕሮግራም ምክትል ሥራ አስኪያጅ በመሆን ያገለገሉ አንጋፋ የምጣኔ ሃብት ባለሞያ ናቸው::

በአምስት ቋንቋዎች በየሦስት ወሩ የሚታተመው የዓለም ባንክ የጥናት መፅሄት ዋና አዘጋጅ በመሆንም አገልግለዋል:: በቅርቡም ኢትዮጵያ ለምን ገለልተኛ የምጣኔ ሃብት አማካሪዎች መማክርት ማቋቋም እንደሚያስፈልጋት የሚሟገት አንድ ጥናታዊ ሰነድ ከሌሎች የሞያ አጋሮቻቸው ጋር በመሆን በተባባሪነት አዘጋጅተዋል::

የክርክራቸውን ፍሬ ነገሮች ከዚህ ይከታተሉ::

Share.

About Author

Leave A Reply