ኢንጂነር ታከለ ለምክር ቤቱ አዳዲስ የካቢኔ አባሎቻቸውን አቀረቡ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ኢንጂነር ታከለ ለምክር ቤቱ አዳዲስ የካቢኔ አባሎቻቸውን አቀረቡ

ወ/ሮ አልማዝ አብርሃ ለሴቶችና ህፃናት ቢሮ ሃላፊ

ወ/ሮ ፍሬህይወት ተፈራ ለፍትህ ቢሮ ሃላፊ

አቶ ጀማሉ ጀምበር ለወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ

አቶ ሺሰማ ገ/ስላሴ ለገቢዎች ሃላፊ

ዶ/ር ፍሬህይወት ገ/ህይወት ለፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ሃላፊነት

አቶ አሰፋ ዮሃንስ ለቴክኒክና ሙያ ቢሮ ሃላፊ

ኢንጂነር ኤርምያስ ለኢንደስትሪ ቢሮ ሃላፊ

አቶ አብዱልፈታ የሱፍ ለንግድ ቢሮ ሃላፊነት

አቶ ፎኢኖ ፎላ ለፋይናንስ ቢሮ ሃላፊነት

ኢንጂነር ዮናስ አያሌው ለኮንስትራክሽን ቢሮ ሃላፊነት

ኢንጂነር ሽመልስ እሸቱ ለመሬት ማኔጅመንት ቢሮ ሃላፊነት

አቶ ደረጄ ፈቃዱ ለፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነርነት

አቶ ዘውዱ ቀፀላ ለሰራተኛና ማህበራዊ ቢሮ

ዶ/ር ዮሃንስ ጫላ የጤና ቢሮ ሃላፊ

ኢንጂነር ሰናይት ዳምጠው ቤቶች አስተዳደር ሃላፊ

አቶ ነብዪ ባዩ ለባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊነት

Share.

About Author

Leave A Reply