ኤርትራ በውጭ የሚገኙ ዜጎቿ መመለስ እንደሚችሉ ገለጸች

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ በማንኛውም ምክንያት ከኤርትራ የተሰደዱ ዜጎች ያለምንም ገደብ ወደ ሃገራቸው ሊመለሱ ይችላሉ ምንም አይነት ችግር አይገጥማቸውም ብለዋል። መንግሥት  ይህን ጉዳይ ሊያስፈፅም የሚችል  ፖሊሲ እንዳለውም ተናግረዋል።

ኤርትራ ከፍተኛ የስደተኛ ቁጥር ካላቸው አገራት አንዷ መሆኗ ሚንስትሩ መግለጻቸውን አፍሪካ ኒውስ ዘግቧል።

Share.

About Author

Leave A Reply