ኤርትራ የአማራውን ህዝብ ዒላማ ያደረጉ ማናቸውንም የፕሮፖጋንዳ መሳሪያዎች እንደምታስወገድ አስታወቀች

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የኤርትራ መንግስታ ላለፉት በርካታ አመታት የአማራን ህዝብ ከኢትዮጵያ ህዝብ ለይቶ ለማውጣት በተደረገ የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ አገልግሎት ላይ የዋሉ ሙዚቃዎች ፊልምና ድራማዎችን በሙሉ ለማውደም መዘጋጀቷን አቶ የማነ ገብረአብ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት የፖለቲካ አማካሪ ገልጸዋል።

የኤርትራ መንግስት እስከ ዛሬ ድረስ አማራን ዒላማ ያደረጉ በርካታ የፕሮፖጋንዳ የጥበብ ስራዎችን መንግስት ሲደግፍ እንደነበረ ይፋ ያደረጉት ባለ ስልጣኑ “እጅግ ትልቅ ስህተት ሰርተናል” በማለት መጸጸታቸውን ገልጸዋል።

የኤርትራ ፕሬስ የተሰኘው ድረ-ገጽ “ከዚህ በኋላ እንዲህ ያለ ማናቸውንም ስራዎች የማንደግፍና የማናበረታታ መሆኑንም እንገልጻለን” በማለት ሀዳስ ኤርትራ ለተባለ የሀገሪቱ ጋዜጣ ተናግረዋል ሲል ዘግቧል።

 

Share.

About Author

Leave A Reply