እሁድ የተጀመረው 8ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ኮንፍረንስ ቀጥሎ እየተካሄደ ነው።

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

8ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ኮንፍረንስ ቀጥሎ እየተካሄደ ነው

በዛሬው እለትም የኢህአዴግ እና የኦህዴድ ሊቀመንበር ዶክተር አብይ አህመድ በተገኙበት ነው ኮንፍረንሱ በመካሄድ ላይ የሚገኘው።

በተጨማሪም የኦህዴድ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ለማ መገርሳ፣ የኦህዴድ ማእከላዊ ጽህፈት ቤት ሀላፊ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የኦህዴድ ስራ አስፈፃሚ አባል ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በኮንፍረንሱ ተገኝተዋል።

ከሰኔ 3 2010 ዓ.ም የተጀመረው እና ላለፉት ሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው ድርጅታዊ ኮንፍረንሱ ዛሬ እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል።

Share.

About Author

Leave A Reply