ከሁለት አስርት በኋላ በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ተቋርጦ የነበረው የመስመር ስልክ የመደበኛ አገልግሎት ዛሬ ጀመረ፡፡

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍፁም አረጋ እንዳረጋገጡት በዛሬው ዕለት ከኤርትራም ሆነ ከኢትዮጵያ የሚደወል የመስመር ስልክ ጥሪ ለሁለቱ አገራት ህዝቦች አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በዛረጨሬው ዕለት አስመራ ተገኝተው የሁለቱ አገራት ግንኙነትን ወደ ቀድሞው ይዞታ ለመመለስ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በመመከር ላይ ይገኛሉ፡፡

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ዛሬ ምሽት ለልዑካን ቡድኑ አባላት የእራት ግብዣ እንደሚያደርጉላቸውም ይጠበቃል፡፡

Share.

About Author

Leave A Reply