“ኬኒያ በእናንተ ኮርታለች” የኬኒያው ፕሬዚዳንት ለኤርትራና ኢትዮጵያ የሰላም ስምምነት የደስታ መግለጫ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የኬኒያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ ኢትዮጵያና ኤርትራ ለአመታት ተዘግቶ የነበረውን ድንበራቸውን መክፈታቸውና የሰላም ስምምነት በመፈራረማቸው እጅግ ደስተኛ መሆናቸውን ገለጹ።

ኡሁሩ ኬኒያታ ዛሬ እንደ ገለጹት “ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድና ፕሬዚዳንት አፈወርቂ የሰላምን መንገድ በመምረጣቸው እጅግ ደስ ብሎኛል። ጎረቤታቸው ኬኒያም ኮርታለች” ብለዋል።

“በሁሉም ነገር ልንደግፋችሁ ከጎናችሁ ነን” በማለት በተደረገው የሰላም ስምምነት መደሰታቸውን ገልጸዋል።

 

Share.

About Author

Leave A Reply