ኬኒያ የሶማሊያን አምባሳደር ማባረሯን ተከትሎ በሁለቱ ሀገራት መካከል ፍጥጫው ከሯል

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ኬኒያ የሶማሊያን አምባሳደር ማባረሯን ተከትሎ በሁለቱ ሀገራት መካከል ፍጥጫው ከሯል። ኪኒያ በሶማሊያ የሚገኘውን አምባሳደሯን ወደ ሀገር ከጠራችና የሶማሊያውን አምባሳደር ከሀገር እንዲወጡ ካደረገች በኋላ በሶማሌና በኪኒያ መካከል ፍጥጫው ተካሯል።

በምላሹም ሶማሊያ በሀገሯ የሚገኙትን የኬኒያ ዲፕሎማቶች በሙሉ በሰባ ሁለት ሰአታት ውስጥ ሀገሯ ለቀው እንዲወጡ ዛሬ ማዘዟ ተዘግቧል።

የውዝግቡ መነሻም በሁለቱ ሀገራት መካከል ሲያወዛግብ የቆየው የነዳጅ ሀብት ይዞታ ጉዳይ ሲሆን ባለፈው ሳምንት ሶማሊያ የኬኒያ ንብረት የሆነውን የነዳጅ ምንጭ ለአንድ እንግሊዝ ኩባኒያ በጨረታ ማስተላለፏ በኬኒያ በኩል ቁጣን ቀስቅሷል።

Share.

About Author

Leave A Reply