ወይዘሮ ሙፈርያት ካሚል በጌዲኦ ዞን የተጠለሉ ተፈናቃዮችን እየጎበኙ ነው

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈርያት ካሚል ከአጎረባች አካባቢ ተፈናቅለው በጌዲኦ ዞን ገደብ ወረዳ ተጠልለው የሚገኙ ዜጎችን እየጎበኙ ነው፡፡

ሚኒስትሯ በገደብ ወረዳ ገደብ ስታዲየም የተጠለሉትን እነዚህን ተፈናቃዮች አጽናንተዋል፡፡

መንግስት ዘላቂ መፍትሄ ለማበጀት እየሰራ ያለውን ስራ አጠናክሮ እንደሚቀጥልም በዚህ ወቅት ገልጸዋል፡፡

ሚኒስትሯ ከተፈናቃይ ተወካዮች ጋር እንደሚወያዩም ይጠበቃል፡፡

በአሁኑ ወቅት በገደብ ወረዳ ከ96ሺ በላይ ተፈናቃዮች ተጠልለው እንደሚገኙ ታውቋል፡፡

Share.

About Author

Leave A Reply