ወይዘሮ አበበች ነጋሽ የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ሆነው ተሾሙ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ወይዘሮ አበበች ነጋሽ የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ ወይዘሮ አበበች ነጋሽን የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ አደርጎ ሾመ።

ምክር ቤቱ ላለፉት ዓመታት በአፈ ጉባዔነት ሲያገለግሉ የቆዩት ዶክተር ታቦር ገ/መድህን የትምህርት ቢሮ ሃለፊ ሆነው በመሾማቸው ወይዘሮ አበበችን አፈ ጉባዔ በማድረግ ሹሟል።

የአዲስ አበባ ምክር ቤት ዛሬ በካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ ከተማን የተለያዩ ቢሮዎች ሊመሩ የሚችሉ ሀላፊዎችን በምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ አቅራቢነት አፅድቋል።

 

Share.

About Author

Leave A Reply