ዛሬ በወሎ አጣዬ ከተማ የታጠቁ ሀይሎች መሳሪያ ሊዘርፉ ሲሉ በተካሄደ የተኩስ ልውውጥ 4 ፖሊሶች እና ሁለት ወጣቶች ተገደሉ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ዛሬ በወሎ አጣዬ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዶ በአንድነት እና በሰላም ከተጠናቀቀ በኋል የታጥቁ ሀይሎች በመኪና ተጭነው ገበተው በመንግስት ተቋማት ላይ ወረራ በማካሄድ መሳሪያ በሚዘርፉበት ወቅጥ በተደረገ የተኩስ ልውውጥ 4 ፖሊሶች እና 2 ወጣቶች ሲገደሉ ብዙዎች ቆስለዋል። በሰንበቴ ከተማም ሁለት ሰው ተገድለዋል ሲል የኦሮሚያ ሚዲያ ኔት ወርክ ስራ አስኪያጅ ጃዋር መሀመድ ገልጿል።

“ይህ ድርጊት ታስቦበት ባከባቢው ያለውን የአማራ እና የኦሮሞ ማህበረሰብ ለማገጨት የተደረገ ሴራ ሞሆኑን ወደ አከባቢው ደውለን ብዙ ሰዎችን አነጋግረን አረጋግጠናል” በማለትም አስተያየቱን ስጥቷል።

Share.

About Author

Leave A Reply