የሀገር መከላከያ ሰራዊ ዛሬ በሶማሌ ክልል እርምጃ ወሰደ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ወታደራዊ ውጥረት መንገሱን፣ የመከላከያ ሠራዊት ቤተመንግሥቱን፣ የቴሌቪዥን ጣብያዎችን ጨምሮ ቁልፍ መንግሥታዊ መ/ ቤቶችን መቆጣጠሩን፣ አልፎ አልፎ የተኩስ ድምፅ መኖሩ ተሰማ።

መከላከያ ወደወታደራዊ እርምጃ የገባው የክልሉ ኘሬዝዳንት አብዲ አሌ በሰላም እጃቸውን እንዲሰጡ ተጠይቀው እምቢ በማለታቸው የተወሰደ መሆኑን እየተገለፀ ይሁን እንጂ ይህ ዜና ከሚመለከተው ወገን እስካሁን በይፋ ማረጋገጫ አላገኘም።

አብዲ አሊ ከበርካታ ወገኖች ሞትና መፈናቀል ጀርባ እጃቸው አለበት ተብሎ ይጠራጠራሉ።

Share.

About Author

Leave A Reply