የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በእረፍት ላይ የሚገኙ አባላቱን ለአስቸኳይ ስብሰባ ጠራ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በእረፍት ላይ የሚገኙ አባላቱን ለአስቸኳይ ስብሰባ ጠራ

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአስቸኳይ ጉዳዮች ላይ ለመወያየትና ውሳኔ ለማስተላለፍ በእረፍት ምክኒያት ተበትነው የነበሩ አባላቱ ለአስቸኳይ ስብሰባ እንዲገኙ ጥሪ አስተላልፏል።

እንደ ምክር ቤቱ መግለጫ አስቸኳይ ስብሰባው ከሁለት ቀን በኋላ የፊታችን አርብ ይካሄዳል።

ይሁንና የአስቸኳይ ስብሰባው የመወያያ አጀንዳ ምን እንደሆነ አልተገለጸም።

Share.

About Author

Leave A Reply