የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምህረት አዋጅን አፀደቀ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምህረት አዋጁን አፀደቀ።

ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የይቅርታና የምህረት አዋጁን በአብላጫ ድምጽ አፅድቆታል።

የምህረት አዋጁ  በተለያዩ የወንጀል ድርጊቶች የተሳተፉና ለድርጊታቸው የተላለፈባቸውን ተጠያቂነት በመሰረዝ፣ ወደ ህብረተሰቡ ገብተው በአገሪቱ የልማት እንቅስቃሴ ውስጥ የድርሻቸውን እንዲወጡ ለማድረግ ዕድል የሚሰጥ ነው።

 

Share.

About Author

Leave A Reply