የቀድሞው የፓርላማ አባል ዶ/ር አሸብር በካፋና ጂማ ዞኖች የተነሳው”የቡና ምንጭ ነን” የሚለው ውዝግብ ላይ አስተያየት ሰጡ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

“የቡና መገኛነታችን ይከበርልን” በሚል የሚነሱ ጥያቄዎች ለውዝግብ ምክንያት ሊሆኑ እንደማይገባ አንድ የቀደሞ የፓርላማ አባል አሳሰቡ፡፡ ከከፋ ዞን ተመርጠው በፓርላማ አባልነት ያገለገሉት ዶ/ር አሸብር ወልደጊዎርጊስ እንደሚሉት ጥያቄው መታየት ያለበት ከኢትዮጵያ ጥቅም አፃር ነው፡፡

ይህንኑ ጥያቄ ያነሱ የከፋ ዞን ተወላጆች በዋና ከተማዋ ቦንጋ እና አካባቢው የተቃውሞ ሰልፍ አድርገው መንገዶችንም ዘግተው ነበር፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Share.

About Author

Leave A Reply