የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድንን በሊቀመንበርነት ለመምራት ተመረጡ።

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድንን በሊቀመንበርነት በመምራት የዚምቧቤን ህዝባዊ ምርጫ ለመታዘብ ተመረጡ።

አዲስ ፎርቹን ጋዜጣ በሰበር ዜናው እንደ ገለጸው የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የሆኑት ሙሳ ፈቂ ቡድኑን ለመምራት አቶ ሀይለማርያምን በሊቀመንበርነት መርጠዋቸዋል።

የዝምቧቤ ህዝባዊ ምርጫ የቀድሞው መሪ ሮበርት ሙጋቤ ክስልጣን እንዲወርዱ ከተደረገ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሁለት ሳምንት በኋላ ይካሄዳል

Share.

About Author

Leave A Reply