የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመረጃ ሳጥን የምርመራ ስራ ተጀመረ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የፈረንሳዩ የአውሮፕላን ምርመራ ኤጀንሲ በቅርቡ የተከሰከሰውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመረጃ ሳጥን የምርመራ ስራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡በመረጃ ሳጥኑ የሚገኙ መረጃዎችን ለማውረድ ከ4 እስከ 5 ሰዓታት እንደሚወስድ የፈረንሳዩ ቢ.ኢ.ኤ የአውሮፕላን አደጋ ምርመራ ኤጀንሲ ቃል አቃባይ ገልጸዋል፡፡

ከመረጃ ሳጥኑ የሚገኙ መረጃዎች በቅርቡ ለ157 ሰዎች ህይወት ማጣት ምክንያት ለሆነው የቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን መከስከስ ምክንያት ፍንጭ እንደሚጠቁም የሮይተርስ ዘገባ ያስረዳል፡፡

የፈረንሳዩ የአውሮፕላን ምርመራ ኤጀንሲ በቅርቡ የተከሰከሰውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመረጃ ሳጥን የምርመራ ስራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡

በመረጃ ሳጥኑ የሚገኙ መረጃዎችን ለማውረድ ከ4 እስከ 5 ሰዓታት እንደሚወስድ የፈረንሳዩ ቢ.ኢ.ኤ የአውሮፕላን አደጋ ምርመራ ኤጀንሲ ቃል አቃባይ ገልጸዋል፡፡

ከመረጃ ሳጥኑ የሚገኙ መረጃዎች በቅርቡ ለ157 ሰዎች ህይወት ማጣት ምክንያት ለሆነው የቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን መከስከስ ምክንያት ፍንጭ እንደሚጠቁም የሮይተርስ ዘገባ ያስረዳል፡፡

Share.

About Author

Leave A Reply