የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረገው ውይይት የሚመራበት ሥርዓት እና ደንብ ፀደቀ።

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ያዘጋጀውን የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረገው ውይይት የሚመራበት ስርዓትና ደንብ ጥልቅ ውይይት ከተካሄደበት በኋላ በተሳታፊ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፊርማ ፀደቀ።

ደንቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች በውይይት ወቅት የሚመሩበት መርሆዎች፣ ውይይቱ የሚካሄድበት ስርዓት፣ ከውይይቱ ተሳታፊዎች የሚጠበቅ ኃላፊነት፣ የአወያዮች ኃላፊነትና ግዴታ፣ የመገናኛ ብዙኃን ሚና እና ሌሎች አንቀፆች ያካተተ ነው።

Share.

About Author

Leave A Reply